Ghion Industrial Chemical Sector has been awarded the 2017 Honest Taxpayer Award by the Ministry of Revenues in Ethiopia.

ድርጅታችን ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር በገቢዎች ሚንስቴር የ2017 ዓ.ም የታማኝ ግብር ከፋይ ተሸላሚ ሆነ።